Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 12:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ንጹህ ሆና ትመለስ ነበር፥ የማታ ምግብዋ እስኪቀርብላት ድረስ በድንኳንዋ ውስጥ ትቆይ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከዚህም በኋላ ትመለስ ነበር፤ በሰፈርም በንጽሕና ትቀመጥ ነበር፤ ማታ ማታም ትመገብ ነበር። Ver Capítulo |