Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 12:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በአራተኛው ቀን ሆሎፎርኒስ ለአሽከሮቹ ብቻ ግብዣ አደረገ፤ ከጦር አለቆቹ ማንንም አልጠራም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከዚህም በኋላ በአራተኛዪቱ ቀን ሆሎፎርኒስ ለአሽከሮቹ ለብቻቸው ምሳ አደረገ፤ ሌላ ሰው ማንንም ወደ ምሳው አልጠራም። Ver Capítulo |