Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 12:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የግሉ ጉዳይ አስፈጻሚ የሆነውን ጃንደረባ ባጎስን እንዲህ አለው፦ “ሂድና በአንተ ጥበቃ ሥር ያለችውን ዕብራዊት ሴት ወደ እኛ መጥታ ከእኛ ጋር እንድትበላና እንድትጠጣ አባብልልኝ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የገንዘቡ ሁሉ መጋቢ የሆነውን ጃንደረባ ባግዋን፥ “በአንተ ዘንድ ያለች ያችን ዕብራዊት ሴት ወደ እኛ ትመጣ ዘንድ አባብልልኝ፤ ከእኛ ጋር ትብላ፤ ትጠጣም፤ ሄደህም ንገራት። Ver Capítulo |