አሁንም አንቺ ውብ እና አንደበተ ርቱዕ ነሽ፤ እንደተናገርሽው ከአደረግሽ አምላክሽ አምላኬ ይሆናል፥ አንቺም በንጉሥ ናቡከደነፆር ቤት ትኖሪያለሽ፤ ስምሽም በምድር ሁሉ ይታወቃል።”
አሁንም አንቺ በመልክሽ ውብ ነሽ፤ በቃልሽም የተባረክሽ ነሽ፤ እንዳልሽውም ከአደረግሽ አምላክሽ አምላኬ ይሆነኛል፤ አንቺም በንጉሡ በናቡከደነፆር ቤተ መንግሥት ትኖሪያለሽ፤ ስምሽም በሀገሩ ሁሉ ከፍ ከፍ ይላል።”