ከዚያም በኋላ ወንድሙ ወጣ፥ በእጁም የዔሳውን ተረከዝ ይዞ ነበር፤ ስለዚህ ስሙ ያዕቆብ ተባለ። ልጆቹን በወለደች ጊዜ ይስሐቅ ሥልሳ ዓመት ሆኖት ነበር።
ዘፍጥረት 35:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የይስሐቅም ዕድሜ መቶ ሰማንያ ዓመት ሆነ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይሥሐቅ መቶ ሰማንያ ዓመት ኖረ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይስሐቅ መቶ ሰማኒያ ዓመት ኖረ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የይስሐቅም ዕድሜ መቶ ሰማንያ ዓመት ሆነ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የይስሐቅም ዕድሜ መቶ ሰማንያ ዓመት ሆነ |
ከዚያም በኋላ ወንድሙ ወጣ፥ በእጁም የዔሳውን ተረከዝ ይዞ ነበር፤ ስለዚህ ስሙ ያዕቆብ ተባለ። ልጆቹን በወለደች ጊዜ ይስሐቅ ሥልሳ ዓመት ሆኖት ነበር።
ያዕቆብም ለፈርዖን አለው፦ “የእንግድነቴ ዘመን መቶ ሠላሳ ዓመት ነው፥ የሕይወቴ ዘመኖች ጥቂትም ክፋም ሆኑብኝ፥ አባቶቼ በእንግድነት የተቀመጡበትንም ዘመን አያህሉም።”