ዘፍጥረት 11:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አርፋክስድም ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሼላሕንም ወለደ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም አርፋክስድ በ35 ዓመቱ ሳላን ወለደ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አርፋክስድም 35 ዓመት ሲሆነው ሳላሕን ወለደ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ቃይናንንም ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ |
አርፋክስድም ሼላሕን ከወለደ በኋላ አራት መቶ ሦስት ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንዶች እና ሴቶች ልጆችን ወለደ። ቃይንምም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ሳላንም ወለደ፥ ቃይንምም ሳላን ከወለደ በኋላ ሶስት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ፥ ሞተም።