ከቢጉቫይ ልጆች ዑታይና ዛቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች።
ከበጉዋይ ዘሮች ዑታይና ዘቡድ፣ ከእነርሱም ጋራ 70 ወንዶች።
ከባጎዊ ልጆች ውታይና ዘቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች።
ከበጉዋይ ልጆች ዑታይና ዘቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች።
የቢግዋይ ልጆች፥ ሁለት ሺህ አምሳ ስድስት።
ከአዶኒቃም ልጆች የመጨረሻዎቹ ስማቸው ይህ ነው፤ ኤሊፌሌጥ፥ ይዒኤልና ሽማዕያ፥ ከእነርሱም ጋር ስድሳ ወንዶች፤
ወደ አኅዋ በሚፈሰው ወንዝ ሰበሰብኋቸው፥ በዚያም ሦስት ቀን ሰፈርን፤ ሕዝቡንና ካህናቱን ስመለከት በዚያ ከሌዊ ልጆች ማንንም አላገኘሁም።
ሚካ፥ ርሖብ፥ ሐሻብያ፥
የቢግዋይ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስድሳ ሰባት።