La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ባሮክ 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እስራኤል በሰላም በእግዚአብሔር ክብር እንዲሄድ፥ እግዚአብሔር ረጃጅም ተራሮች ሁሉና ኮረብታዎች ዝቅእንዲሉ፥ ሸለቆዎች እንዲሞሉ፥ መሬትም እንዲስተካከል አዟልና።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ረጃ​ጅ​ሞች ተራ​ሮች ሁሉ ዝቅ ይሉ ዘንድ፥ ጐድ​ጓ​ዳ​ውም ሁሉ ይሞላ ዘንድ፥ ምድ​ርም ይስ​ተ​ካ​ከል ዘንድ፥ እስ​ራ​ኤ​ልም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ክብር በጥ​ር​ጊ​ያው ጐዳና ይሄድ ዘንድ አዘዘ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ባሮክ 5:7
0 Referencias Cruzadas