Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 5:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በጠላቶቻቸው ከአንቺ ሲወሰዱ በእግር ነበር፤ እግዚአብሔር ግን እንደ ንጉሥ ዙፋን በክብር ወደ አንቺ ይመልሳቸል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከአንቺም በእግር ወጡ፤ ጠላቶቻቸውም ወሰዷቸው፤ እግዚአብሔር ግን እንደ ንጉሥ ዙፋን በክብር ተሸክመው ወደ አንቺ እንዲያመጧቸው ያደርጋል። Ver Capítulo |