የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ፤ ከያዝያ ልጆች በኖ ነበረ፤
የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። የያዝያ ወንድ ልጅ በኖ።
ማሕሊ፥ ሙሺና ያዕዚያ የመራሪ ዘሮች ናቸው፤
የሜራሪ ልጆች ሞዓሊና ሐሙሲ፤ የዖዝያስ ልጅ ባኒ፤
የሜራሪ ልጆች ሞሖሊ፥ ሙሲ፤ የያዝያ ልጅ በኖ፤
የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ። የሞሖሊ ልጆች አልዓዛርና ቂስ ነበሩ።
የሚካ ወንድም ይሺያ፤ ከይሺያ ልጆች ዘካሪያስ ነበረ፤
የሜራሪ ልጆች፤ ከያዝያ በኖ፥ ሾሃም፥ ዘኩር፥ ዔብሪ ነበሩ፤
አልዓዛር ፊንሐስን ወለደ፤ ፊንሐስ አቢሱን ወለደ፤
የሜራሪ ልጆች ማሕሊ፥ ሙሺ ናቸው። እነዚህ እንደ ትውልዳቸው የሌዊ ወገኖች ናቸው።