ዐሥራ አምስተኛው ለቢልጋ፥ ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፥
ዐሥራ ዐምስተኛው ለቢልጋ፣ ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፣
ዐሥራ አምስተኛው ለቤልጋዕ፥ ዐሥራ ስድስተኛው ለኤሜር፥
ዐሥራ ሦስተኛው ለኦፓ፥ ዐሥራ አራተኛው ለየሼብአብ፥
ዐሥራ ሰባተኛው ለኤዚር፥ ዐሥራ ስምንተኛው ለሃፊጼጽ፥
ከኢሜርም ልጆች፥ ሐናኒና ዝባድያ፤
የኢሜር ልጆች፥ አንድ ሺህ አምሳ ሁለት።
የፓሽሑር ልጆች፥ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አርባ ሰባት።
በጌታም ቤት የተሾመው አለቃ፥ የኢሜር ልጅ ካህኑ ጳስኮር ኤርምያስ በዚህ ነገር ትንቢት ሲናገር ሰማ።