ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለጊዜውም በቅርንጫፎችዋ ላይ ቅጠል ቢወጣ ሳያድግ ነፋስ ያነዋውጠዋል፤ በነፋሱም ኀይል ይነቀላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለጊዜው ቅርንጨፎች ሊያበቅሉ ይችላሉ፤ መሠረታቸው የጸና ባለመሆኑ ነፋስ ያናጋቸዋል፤ በማዕበሉም ኃይል ተነቃቅለው ይጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከት |