ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለጊዜው ቅርንጨፎች ሊያበቅሉ ይችላሉ፤ መሠረታቸው የጸና ባለመሆኑ ነፋስ ያናጋቸዋል፤ በማዕበሉም ኃይል ተነቃቅለው ይጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለጊዜውም በቅርንጫፎችዋ ላይ ቅጠል ቢወጣ ሳያድግ ነፋስ ያነዋውጠዋል፤ በነፋሱም ኀይል ይነቀላል። ምዕራፉን ተመልከት |