ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ቅርንጫፎችዋም ሳያድጉ ይሰበራሉ፥ ፍሬያቸውም ለመብል የማይሆን ከንቱ ጨርቋ ነው፤ ጊዜው አይደለምና፥ ለመብላትም አይገባምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ቅርንጫፎቻቸው በለጋነታቸው ይሰባበራል፤ ፍሬያቸው ዋጋ ቢስ፥ ያልበሰለና፥ ለምንም የማይጠቅም ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |