ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 10:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እርሱም፥ “ዝም በዪ፤ አትጨነቂ፤ እርሱስ ደኅና ነው” አላት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጦቢትም እንዲህ ብሎ መለሰላት “እኀቴ ዝም በይ አትጨነቂ፤ እሱ ደህና ነው፤ እዚያ አንድ የሚያዘገይ ነገር አጋጥሞአቸው፤ አብሮት የሄደው የታመነ ሰው ነው፤ ከወንድሞቻችን ወገን ነው፤ እኀቴ ስለ እሱ አትዘኚ፤ ምዕራፉን ተመልከት |