ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 10:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እንዲህም እያለች ታለቅስ ጀመረች፤ “ያይኔን ብርሃን ልጄን ያጠፋህብኝ ባይሆን ባላሳዘነኝም ነበር።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “ወዮልኝ ልጄ፥ የዓይኔ ብርሃን፥ አንተን መላክ አልነበረብኝም።” ምዕራፉን ተመልከት |