ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንዲሁም የአሮን ልጆች ሁሉ የክብር ልብሳቸውን ለብሰው፥ የእግዚአብሔርን መባእ በእጃቸው ይዘው፥ በእስራኤል ማኅበር ሁሉ ፊት ይቆሙ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የአሮን ልጆች ሁሉ፥ በክብር አጊጠው፥ ለጌታ የሚቀርበውን መሥዋዕት፥ በእጆቻቸው እንደ ያዙ በመላው እስራኤል ጉባኤ ፊት ይቀርባሉ። ምዕራፉን ተመልከት |