ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የአሮን ልጆች ሁሉ፥ በክብር አጊጠው፥ ለጌታ የሚቀርበውን መሥዋዕት፥ በእጆቻቸው እንደ ያዙ በመላው እስራኤል ጉባኤ ፊት ይቀርባሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንዲሁም የአሮን ልጆች ሁሉ የክብር ልብሳቸውን ለብሰው፥ የእግዚአብሔርን መባእ በእጃቸው ይዘው፥ በእስራኤል ማኅበር ሁሉ ፊት ይቆሙ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |