ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከሞተም በኋላ ትንቢት ተናገረ፤ የንጉሡንም ሞት ተናገረ፤ ከምድርም ተነሥቶ ቃሉን በትንቢት ከፍ አደረገ። የሕዝቡንም በደል አጠፋ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከሞተም በኋላ የንጉሡን ፍጻሜ ተንብዮአል። የሕዝቡን ኃጢአት ለማጥፋት፥ በከርሰ መቃብርም ሆኖ ትንቢት ተናግሯል። ምዕራፉን ተመልከት |