ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከሞተም በኋላ የንጉሡን ፍጻሜ ተንብዮአል። የሕዝቡን ኃጢአት ለማጥፋት፥ በከርሰ መቃብርም ሆኖ ትንቢት ተናግሯል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከሞተም በኋላ ትንቢት ተናገረ፤ የንጉሡንም ሞት ተናገረ፤ ከምድርም ተነሥቶ ቃሉን በትንቢት ከፍ አደረገ። የሕዝቡንም በደል አጠፋ። ምዕራፉን ተመልከት |