ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የሚሞትበትም ቀን ሳይደርስ ለእግዚአብሔርና ለመሢሑ፥ የማንንም ሰው ገንዘብ ከገንዘባቸው እስከ ጫማ ድረስ እንዳልወሰደ፥ ከእነርሱም የከሰሰው እንደሌለ አዳኘ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ወደ ዘላለማዊው ዕረፍቱ ከማምራቱም በፊት፥ ከማንም በላይ ቢሆን ጥንድ ጫማዎችን እንኳ አልወሰድኩም። ሲል በጌታና በመሢሑ ፊት ቃሉን ሰጥቷል፥ የከሰሰውም ሰው አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከት |