ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ወደ ዘላለማዊው ዕረፍቱ ከማምራቱም በፊት፥ ከማንም በላይ ቢሆን ጥንድ ጫማዎችን እንኳ አልወሰድኩም። ሲል በጌታና በመሢሑ ፊት ቃሉን ሰጥቷል፥ የከሰሰውም ሰው አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የሚሞትበትም ቀን ሳይደርስ ለእግዚአብሔርና ለመሢሑ፥ የማንንም ሰው ገንዘብ ከገንዘባቸው እስከ ጫማ ድረስ እንዳልወሰደ፥ ከእነርሱም የከሰሰው እንደሌለ አዳኘ። ምዕራፉን ተመልከት |