መዝሙር 21:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አባቶቻችን አንተን አመኑ፥ አመኑ፥ አንተም አዳንሃቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሕይወትን ለመነህ፤ ረዥም ዘመናትንም እስከ ዘላለም ሰጠኸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በበጎ በረከት ደርሰህለታልና፥ ከንጹሕ ወርቅ የተሠራ ዘውድን በራሱ ላይ አኖርህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሕይወትን እንድትሰጠው ለመነህ፤ አንተም ረጅም ዕድሜና ዘለዓለማዊ የሆነ ሕይወትን ሰጠኸው። ምዕራፉን ተመልከት |