መዝሙር 147:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በረዶውን እንደ ባዘቶ ይሰጣል፤ ጉሙን እንደ አመድ ይበትነዋል፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ጌታችን ታላቅ ነው፤ እጅግ ኀያልም ነው፤ ለጥበቡም ወሰን የለውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጌታችን ታላቅ ነው፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ ለጥበቡም ቍጥር ስፍር የለውም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አምላካችን ታላቅና ኀያል ነው፤ ለዕውቀቱም ወሰን የለውም። ምዕራፉን ተመልከት |