ዘኍል 15:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ማኅበሩም ሁሉ ከሰፈሩ ወደ ውጭ አወጡት፤ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው በድንጋይ ወገሩት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ስለዚህ እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት ማኅበሩ ሰውየውን ከሰፈር አውጥቶ እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ወገረው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ማኅበሩም ሁሉ ከሰፈሩ ወደ ውጭ አውጡት፥ ጌታም ሙሴን እንዳዘዘው በድንጋይ ወግረው ገደሉት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ስለዚህ መላው ማኅበር ከሰፈር አውጥተው እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት በድንጋይ ወግረው ገደሉት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ማኅበሩም ሁሉ ከሰፈሩ ወደ ውጭ አውጡት፥ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ወገሩት። ምዕራፉን ተመልከት |