ዘኍል 1:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም48 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ ብሎት ነበርና፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ ብሎት ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ የሌዊን ነገድ አትቍጠረው፥ ምዕራፉን ተመልከት |