ዘኍል 1:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 “የሌዊን ነገድ እንዳትቈጥራቸው፥ ቍጥራቸውንም ከእስራኤል ልጆች ጋር እንዳትቀበል ዕወቅ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም49 “የሌዊን ነገድ አትቍጠር፤ በእስራኤላውያንም ቈጠራ ውስጥ አታስገባው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 የሌዊን ነገድ ብቻ አትቁጠረው፥ የሕዝብ ቈጠራ ስታደርግ እነርሱን ከእስራኤል ልጆች ጋር አትቁጠር፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 “እስራኤላውያን ወንዶችን ስትቈጥር፥ የሌዊን ነገድ አትጨምር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 ቍጥራቸውንም ከእስራኤል ልጆች ጋር አታድርግ፤ ምዕራፉን ተመልከት |