Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘዳግም 22:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከተ​ልባ እግ​ርና ከበግ ጠጕር በአ​ን​ድ​ነት የተ​ሠራ ልብስ አት​ል​በስ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ሱፍና በፍታ አንድ ላይ ተፈትሎ የተሠራ ልብስ አትልበስ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 “ሱፍና በፍታ ተቀላቅሎ አብሮ የተሠራ ልብስ አትልበስ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 “ሱፍና በፍታ ተቀላቅሎ አብሮ የተሠራ ልብስ አትልበስ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ከተልባ እግርና ከበግ ጠጉር በአንድነት የተሠራ ልብስ አትልበስ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘዳግም 22:11
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

“ሥር​ዐ​ቴን ጠብቁ፤ በበ​ሬህ በባ​ዕድ ቀን​በር አት​ረስ፤ በወ​ይን ቦታህ የተ​ለ​ያየ ዘር አት​ዝራ፤ ከሁ​ለት ዐይ​ነት ነገር የተ​ሠራ ልብስ ኀፍ​ረት ነውና አት​ል​በስ።


በም​ሳ​ሌም እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “በአ​ሮጌ ልብስ ቀዳዳ ላይ የአ​ዲስ ልብስ እራፊ የሚ​ጥፍ የለም፤ ያለ​ዚያ ግን አዲሱ አሮ​ጌ​ውን ይቀ​ድ​ደ​ዋል፤ አዲሱ እራ​ፊም ከአ​ሮ​ጌው ጋር አይ​ስ​ማ​ማም።


“በም​ት​ለ​ብ​ሰው በል​ብ​ስህ በአ​ራቱ ማዕ​ዘን ዘርፍ አድ​ርግ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች