Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘዳግም 22:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 “በም​ት​ለ​ብ​ሰው በል​ብ​ስህ በአ​ራቱ ማዕ​ዘን ዘርፍ አድ​ርግ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 በምትለብሰው ልብስ ላይ በአራቱ ማእዘኖች ዘርፍ አድርግ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 “በምትለብሰው በልብስህ በአራቱ ማዕዘን ዘርፍ አድርግ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 “በልብስህ ላይ በአራቱም ማእዘን ዘርፍ አብጅለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 በምትለብሰው በልብስህ በአራቱ ማዕዘን ዘርፍ አድርግ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘዳግም 22:12
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ፤ ዘርፉንም ያስረዝማሉ፤


እነሆም ከዐሥራ ሁለት ዓመት ጀምሮ ደም የሚፈስሳት ሴት በኋላው ቀርባ የልብሱን ጫፍ ዳሰሰች፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች