ዘዳግም 22:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በአህያህና በበሬህ በአንድነት አትረስ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በሬና አህያ በአንድ ላይ ጠምደህ አትረስ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 “በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 “በሬንና አህያን በአንድ ቀንበር ጠምደህ አትረስ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ። ምዕራፉን ተመልከት |