ዘዳግም 22:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “ሱፍና በፍታ ተቀላቅሎ አብሮ የተሠራ ልብስ አትልበስ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሱፍና በፍታ አንድ ላይ ተፈትሎ የተሠራ ልብስ አትልበስ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “ሱፍና በፍታ ተቀላቅሎ አብሮ የተሠራ ልብስ አትልበስ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከተልባ እግርና ከበግ ጠጕር በአንድነት የተሠራ ልብስ አትልበስ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ከተልባ እግርና ከበግ ጠጉር በአንድነት የተሠራ ልብስ አትልበስ። ምዕራፉን ተመልከት |