ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የከዋክብት ግርማ፥ የሰማይ ውበት፥ የልዑል እግዚአብሔርም አንጸባራቂ ጌጥ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሰማይም ጌጥ የከዋክብት ብርሃን ነው። በእግዚአብሔር ሰማይ ለዓለም ያበራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |