ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወር ስሙን ከእርሷ ወረሰ፤ ወቅቷንም ጠብቃ ድንቅ መለዋወጥን ታሳያለች፤ በደመና ያሉ አእላፋት ዓርማ፤ በሰማያት ቅስትም ላይ ሆና የምታበራ ናት። ለከዋክብት ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ጨረቃስ እንደ ስሟ ናት፤ ዕድገትዋም ድንቅ ነው፤ በሰማይ ሠራዊት ሥርዐትም ሕፀፅንና ምላትን ማፈራረቅዋ ድንቅ ነው፤ በሰማይ ሠራዊት መካከልም ታበራለች። ምዕራፉን ተመልከት |