ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በዓላትን የምታበስር፥ ከሞላች በኋላ የምትሟሟ አንጸባራቂ አካል ጨረቃ ናት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በጨረቃም የበዓላት ምልክት ይታወቃል፤ ሕፀፅ እያደረገች የምታልቅ ብርሃን እርስዋ ናት። ምዕራፉን ተመልከት |