ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጨረቃ ቀጠሮ አክባሪ ናት፤ ጊዜያትንም ለዘለዓለም ታመለክታለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጨረቃም ለሁሉ የዘመን መለኪያ ናት፤ ለዓለምም ሁሉ ምልክት ናት፤ በእርስዋም ቀን ይለያል። ምዕራፉን ተመልከት |