ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በቅዱስ አምላክ ቃል፥ በትእዛዙ ይጸናሉ፤ በቃፊርነታቸውም ፈጽመው አይደክሙም። ቀስተ ደመና ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በቅዱሱም ቃል በየሥርዐታቸው ጸንተው ይኖራሉ፤ ከሥርዐታቸውም ወጥተው አያልፉም። ምዕራፉን ተመልከት |