Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 43:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 በምስጋናችሁ ጌታን አወድሱት፤ የምትችሉትንም ያህል ከፍ አድርጉት፤ እርሱ ግን ከዚያም የመጠቀ ነው። በምስጋና ወቅት ኃይላችሁን ሁሉ ተጠቀሙ፤ ሰውነታችሁ አይዛል፤ ከፍጻሜው ግን ከቶውንም አትደርሱም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 ጨር​ሳ​ችሁ ማመ​ስ​ገ​ንን አት​ጠ​ነ​ቅ​ቁ​ምና፤ የተ​ቻ​ላ​ች​ሁን ያህል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግ​ኑት፤ እርሱ ግን ከዚህ ሁሉ በላይ ነው። በፍ​ጹም ኀይ​ላ​ች​ሁም አግ​ን​ኑት፤ አት​ደ​ር​ሱ​በ​ት​ምና እር​ሱን ማመ​ስ​ገ​ንን ቸል አት​በሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 43:30
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች