ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በጣም አስደንጋጭ እጅግ ግዙፍ፥ ኃይሉም አስደናቂ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እግዚአብሔር የሚያስፈራ ነው፤ እጅግም ታላቅ ነው፤ ኀይሉም ድንቅ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |