ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የእርሱን ክብር ለመግለጽ በቂ ኃይል የምናገኘው ከየት ነው? እርሱ ከሥራዎቹ ሁሉ የበለጠ ታላቅ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከፍጥረት ሁሉ እርሱ ይበልጣልና፤ እርሱን ማመስገን ምን ያህል እንችላለን? ምዕራፉን ተመልከት |