ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ከዚህም በበለጠ ማየት ይቻላል፤ ይሁን እንጂ በቂ አይሆንም፤ እንዲያው ባጭሩ፥ እርሱ ሁሉንም ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ብዙ ነገርን እንናገራለን፤ መፈጸምም አንችልም፤ ነገር ግን የነገሩ ሁሉ መጨረሻ እርሱ ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |