ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ብዙ ነገርን እንናገራለን፤ መፈጸምም አንችልም፤ ነገር ግን የነገሩ ሁሉ መጨረሻ እርሱ ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ከዚህም በበለጠ ማየት ይቻላል፤ ይሁን እንጂ በቂ አይሆንም፤ እንዲያው ባጭሩ፥ እርሱ ሁሉንም ነው። ምዕራፉን ተመልከት |