ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የተራሮች መኩሪያ፥ የጠራች የሰማይ ድባብ፥ የከዋክብት ውበት፥ ሞገስ ያላትም ትዕይንት ናት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የጠራች ጠፈርን በህዋው ላይ አጸናት፤ የሰማይም መታየት በክብሩ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |