ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ፀሐይ ብቅ ስትል፥ ጮራዋንም ስትፈነጥቅ፥ የልዑል እግዚአብሔር ሥራ ምንኛ ድንቅ ነው! በማለት ታበስራለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብርሃኑን ያሳይ ዘንድ ፀሐይን ያወጣል፤ የሰማይም ብርሃን ሥርዐቱ ድንቅ ነው ። ምዕራፉን ተመልከት |