ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 አንድ ነገር የሌላውን ከፍተኛ ችሎታ ያሟላል፤ ወደ ክብሩ አተኩሮ ተመልክቶስ ማን ታከተ? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ለመልካም ነገር አንዱን ከሁለተኛው ጋር አጸናው፤ ክብሩን ከማየት ማን ይጠግባል? ምዕራፉን ተመልከት |