አማቱም፥ “በእኔ ዘንድ ተቀመጥ፤ ወሬህን ይነግሩት ዘንድ እኔ ወደ አባትህ እልካለሁ” አለው።
ጦብያም ግን “አይሆንም፥ ወደ አባቴ ለመመለስ እንድትፈቅድልኝ እለምንሃለሁ” አለው።