ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 10:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጦብያም ግን “አይሆንም፥ ወደ አባቴ ለመመለስ እንድትፈቅድልኝ እለምንሃለሁ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አማቱም፥ “በእኔ ዘንድ ተቀመጥ፤ ወሬህን ይነግሩት ዘንድ እኔ ወደ አባትህ እልካለሁ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |