ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 10:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ጦብያም፥ “አይሆንም፥ ወደ አባቴ እሄድ ዘንድ አሰናብተኝ እንጂ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ራጉኤል ወዲያውኑ ሚስቱን ሣራን ለጦብያ አስረክበው፥ በተጨማሪም የንብረቱ ሁሉ ግማሽ፥ ወንድና ሴት አገልጋዮች፥ በሬዎችና በጐች፥ አህዮችና ግመሎች፥ ልብሶች፥ ገንዘብና የቤት ዕቃዎች ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከት |