ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 10:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከዚህ በኋላ የሰርጉ በዐል ባለቀ ጊዜ ጦብያ ራጉኤልን አለው፥ “እንግዲህስ ወዲያ አሰናብተኝ፤ አባቴና እናቴ ተስፋ ቈርጠዋልና እንግዲህ ወዲህም ያዩኝ ዘንድ ተስፋ አያደርጉምና፥” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ራጉኤልም ጦብያን “ቆይ ልጄ ከእኔ ጋር ቆይ፥ ወደ አባትህ ወደ ጦቢት ያንተን ሁኔታ እንዲነግሩት መልዕክተኞችን እልካለሁ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |