መንግሥትም ስለ ዐመፅና ክርክር፥ ስለ ገንዘብም፥ ካንዱ ወገን ወደ ሌላው ወገን ትፈልሳለች።
ፍትሕን በማዛባት በንዋይ የተነሣ ነጻነት፥ ከአንድ ሕዝብ ወደ ሌላ ሕዝብ ይዛወራል።