ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ፍትሕን በማዛባት በንዋይ የተነሣ ነጻነት፥ ከአንድ ሕዝብ ወደ ሌላ ሕዝብ ይዛወራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 መንግሥትም ስለ ዐመፅና ክርክር፥ ስለ ገንዘብም፥ ካንዱ ወገን ወደ ሌላው ወገን ትፈልሳለች። ምዕራፉን ተመልከት |